“እንቅርት አንድ አደረገን” አብይ አሕመድ

“እንቅርት አንድ አደረገን” ሲሉ ጁንታው ለወደፊት ትውልድ ማስተማሪያ እንደሚሆን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰላም ማስከበር ማዕከል የሁርሶ የኮንቲጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት በመሠረታዊ ወታደርነት ያሰለጠናቸውን ምልምል አባላት ባስመረቀበት ወቅት ነው። በምርቃት ስነ ስርአቱ ላይ የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አሸባሪው ህወሓት ኢትዮጵያን የሚጠላ እና ራስ ወዳድ

“እንቅርት አንድ አደረገን” አብይ አሕመድ — ETHIO12 – ኢትዮ12

Published by Juhar Mohammed

Darkness cannot drive out darkness,light can do that. Hate cannot drive out hate,love can do that..Martin Luther King Jr.

Leave a comment

Design a site like this with WordPress.com
Get started