በአፋር ግንባር ትህነግ ሌላ ሽንፈት ደረሰበት፣ ሲያመልጥም ተደመሰሰ

ትህነግ ያሰለፈው ጭፍራ በአፋር ህዝብ ላይ ያደረሰው አሰቃቂ ግፍ በየትኛውም ዘመን የሚረሳ እንዳልሆነ ሆስፒታል ሆነው አስተያየት የሰጡ ይናገራሉ። በድንገት ገብቶ ምንም በማያውቁና ክምኑም ጋር ግንኙነት የሌላቸው ወገኖች ላይ ፈጸመ የተባለው ግፍ ” የጦር ወንጀል” እንደሆነ እየተነገረበት ነው። በጋሊኮማ መጠለያ ጣቢያ ከ200 በላይ የአፋር ህፃናት፣ እናቶችና አዛውንቶችን የጨፈጨፈው ትህነግ ለአፋር ህዝብ ” ከዓይንህ ይልቅ እኔን ስማና…

በአፋር ግንባር ትህነግ ሌላ ሽንፈት ደረሰበት፣ ሲያመልጥም ተደመሰሰ — ETHIO12.com

Published by Juhar Mohammed

Darkness cannot drive out darkness,light can do that. Hate cannot drive out hate,love can do that..Martin Luther King Jr.

Leave a comment

Design a site like this with WordPress.com
Get started